የገቢ ግብር ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ የገቢ ግብር አዋጅ 286/1994 የሚያስቀምጣቸውን መረጃዎች ከዚህ እንደሚከተለው እንካፍልዎት፡፡ የገቢ ግብር አዋጅ አንቀፅ 86 እና ተከታዬቹ እንደሚደነግጉት ከሆነ ማንኛውም ግብር ከፋይ በህግ በተወሠነው ጊዜ ውስጥ ገቢውን ያላሰታወቀ እንደሆነ የሚከተለውን መቀጫ ይከፍላል፡፡

  1. ገቢውን ሳያስታውቅ ለዘገየበት ለመጀመሪያው 3ዐ ቀን ወይም የዚህ ከፊል ለሆነው ጊዜ ብር 1ዐዐዐ.00 ሺህ፣
  2. ገቢውን ሳያስታውቅ ለዘገየበት ለተጨማሪው 3ዐ ቀን ወይም የዚሁ ከፊል ለሆነው ጊዜ ብር 2ዐዐዐ.00 ሺህ፣
  3. ከዚህ በላይ ላለው ገቢውን ሳያስታውቅ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ 3ዐ ቀን ብር 1,5ዐዐ.00


ተጨማሪ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ያግኙን

አግባብነት ያላቸው ተጨማሪ ህግ መረጃዎች ከማናቸውም ኢትዮጵያዊ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ታክስ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የቤተሰብ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የወንጀል ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንብረት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የካሳ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንግድ ምልክት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኢሚግሬሽን ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የፓተንት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኮፒራይት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የስራ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ጠበቃ … ማግኘት ይችላሉ፡፡