የገቢ ግብር ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ የገቢ ግብር አዋጅ 286/1994 የሚያስቀምጣቸውን መረጃዎች ከዚህ እንደሚከተለው እንካፍልዎት፡፡ ማንኛውም ግብር ከፋይ የሚፈለግበትን ግብር በህግ በተወሠነው ጊዜ ውስጥ እንዲከፍል ይጠበቃል፡፡ ነገር ግን ግብር ከፋዩ ይህንን ሣያደርግ የቀረ እንደሆነ በገቢ ግብር አዋጅ 286/2ዐዐ2 አንቀፅ 88 መሠረት ቅጣት ይቀጣል፡፡ የቅጣቶቹም አይነት እንደሚከተለው ነው፡፡

  1. ግብሩ ሊከፈል ከሚገባው ቀን ለአንድ ቀን ከዘገየ ያልተከፈውን ግብር 1ዐ% /አስር በመቶ/፣
  2. ከዚህ በኋላ ላለው ለአያንዳንዱ ወር የመጀመሪያ ቀን ሣይከፈል የቀረውን ግብር ሁለት በመቶ/2 %/

 

ተጨማሪ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ያግኙን

አግባብነት ያላቸው ተጨማሪ ህግ መረጃዎች ከማናቸውም ኢትዮጵያዊ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ታክስ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የቤተሰብ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የወንጀል ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንብረት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የካሳ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንግድ ምልክት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኢሚግሬሽን ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የፓተንት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኮፒራይት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የስራ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ጠበቃ … ማግኘት ይችላሉ፡፡