የገቢ ግብር ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ የገቢ ግብር አዋጅ 286/1994 የሚያስቀምጣቸውን መረጃዎች ከዚህ እንደሚከተለው እንካፍልዎት፡፡ በዚሁ አዋጅ ከአንቀፅ 86 እስከ አንቀፅ 91 ድረስ የተለያዩ የቅጣት አይነቶች ተዘረዝረዋል፡፡ በነዚህ ድንጋጌዎች መሰረት አስተዳደሩ ግብር የማይከፍሉትን ግለሠቦች (ድርጀቶች) ግብር ባለመክፈላቸው ምክንያት ቅጣት ይጥልባቸዋል፡፡ የሚጣሉት ቅጣቶችም የሚከተሉት ናቸው፡፡

  1. ገቢውን ባለማስታወቅ ወይም ዘግይቶ በማስተወቅ የሚከፈል መቀጫ፣
  2. ግብርን አሣንሶ በማስታወቅ የሚከፈል መቀጫ፣
  3. አዘግይቶ በመክፈል የሚጣል መቀጫ፣
  4. ተገቢን የሂሣብ መዝገብ ባለመያዝ  የሚጣል መቀጫ፣
  5. ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ቀንሶ ገቢ ባለማድረግ የሚጣል መቀጫ፣
  6. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ባለመጠቀም የሚጣል መቀጫ፣

 

ተጨማሪ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት ያግኙን

አግባብነት ያላቸው ተጨማሪ ህግ መረጃዎች ከማናቸውም ኢትዮጵያዊ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ታክስ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የቤተሰብ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የወንጀል ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንብረት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የካሳ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የንግድ ምልክት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኢሚግሬሽን ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የፓተንት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የኮፒራይት ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የስራ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ የመኖሪያ ፈቃድ ጠበቃ፣ ኢትዮጵያዊ ጠበቃ … ማግኘት ይችላሉ፡፡